ከእርስዎ የAndroid ስልክ ወይም ጡባዊ ሆነው በGoogle ሰነዶች መተግበሪያው ሰነዶችን ይፍጠሩ፣ ያርትዑ እና ከሌሎች ጋር ይተባበሩ። በሰነዶች አማካኝነት እነዚህን ማድረግ ይችላሉ፦
- አዲስ ሰነዶችን መፍጠር ወይም ነባር ፋይሎችን ማርትዕ
- ሰነዶችን ማጋራት እና በተመሳሳይ ጊዜ በተመሳሳዩ ሰነድ ላይ መተባበር።
- በየትኛውም ቦታ ላይ በማንኛውም ጊዜ ላይ መስራት - ከመስመር ውጭ ሆነውም እንኳ
- አስተያየቶችን ማከል እና ለአስተያየቶች ምላሽ መስጠት።
- ስራዬ ይጠፋል ብለው በጭራሽ አይጨነቁ - ሁሉም ነገር እንደተየቡ በራስ-ሰር ይቀመጣል።
- በአስስ አማካኝነት በዚያው በሰነዶች ውስጥ ጥናት ማድረግ
- የWord ሰነዶችን ይክፈቱ፣ ማርትዕ እና ማስቀመጥ።